App Icon

ውዳሴ ዘ-ኦርቶዶክስ

ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተዘጋጀ ሁለንተናዊ ዲጂታል መድረክ። የመዝሙር አገልግሎትን፣ ጸሎትን እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት።

60.8 MB v1.2.1
Safe
App Banner

የመተግበሪያው ገጽታዎች

Screen 1
Screen 2
Screen 3
Screen 4
Screen 5
Screen 6
Screen 7
Screen 8

ዋና ዋና አገልግሎቶች

ሰፊ የመዝሙር ግጥሞች

በሺዎች የሚቆጠሩ መዝሙራት ከነሙሉ ግጥማቸው።

የቅኝት ምርጫ

መዝሙራትን በቅኝታቸው ለይቶ ለማጥናት።

የድምፅ ፍለጋ እና መቅጃ

ድምፅዎን ተጠቅመው ይፈልጉ ወይም ይቅረጹ።

የዕለቱ ማጠቃለያ

ስንክሳር፣ ዳዊት እና ጸሎት በአንድ ቦታ።

ውዳሴ ማርያም በ 5 ቋንቋዎች

ብዙ ቋንቋዎች ተደራሽ።

የኦርቶዶክስ ካላንደር

ጾምና በዓላት ያስታውስ።

ዓላማችን

የቤተክርስቲያንን አገልግሎት በዲጂታሉ ዘርፍ ተደራሽነት ማሳደግ፣ ዘማሪዎች በምቾት መዘመር የሚችሉበትን እና ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችም ግጥሞችን በቀላሉ እንዲያጠኑ ምቹ ሁኔታን መፍጠር ዋነኛ ዓላማችን ነው።

የተጠቃሚዎች አስተያየት

አስተያየትዎን ይስጡ

ደረጃ ይምረጡ

አዘጋጆቹ

ዘማሪ ሰሎሞን አቡበከር

ከ20 ዓመታት በላይ በዝማሬ አገልግሎት የቆዩ አንጋፋ ዘማሪ።

ኢዮብ ተስፋዬ

ቤተክርስቲያንን በቴክኖሎጂ ለማገልገል።