App Banner

ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ

ኦርቶዶክሳዊ የመዝሙር አፕሊኬሽን

ለእይታ ማራኪ የሆነ ገጽታ User Interface

ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ ለተጠቃሚዎቹ ቀላል እና ማራኪ የሆነ ገጽታ እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራ ነው

ss1
ss2
ss3

አስደናቂ ጥቅሞች

በውዳሴ ዘኦርቶዶክስ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱ አገልግሎቶች

ከ 3000 በላይ ዝማሬዎች

ግጥማቸውን በቀላሉ የሚያገኟቸው ከ 3000 በላይ ዝማሪዎች በውሱ ተካተዋል

ከ 150 በላይ ዘማርያን

ቀደምት ከሚባሉት ዘማርያን እስከ አሁኖቹ አዳዲስ ዘማርያን ድረስ መዝሙሮች የተካተቱበት

መዝሙሮች በተለያዩ ምድቦች

የእመቤታችን ፣ የመላዕክት ፣ የቅዱሳን ዝማሬዎችን ለብቻ ለብቻ ማግኘት የሚችሉበት

የበዓላት ዝማሪዎች

የ አዲስ አመት ፣ የመስቀል ፣ የልደት ፣ የጥምቀት ፣ የሆሳዕና ፣ የስቅለት ፣ የትንሳኤ ፣ የደብረታቦር ዝማሪዎችን እና የሰርግ ዝማሪዎችን በቀላሉ በሚያምር ገጽታ ማግኘት ይችላሉ

በቅኝት መፈለግ

መዝሙሮችን በዜማ ክፍላቸው በቀላሉ በተለያዩ ቅኝቶች ማግኘት ይችላሉ

ፈጣን መፈለጊያ

በዚህ search feature የሚፈልጉትን ዝማሬ አለማግኘት አይችሉም። በቀላሉ ከመዝሙሩ ውስጥ የሚያውቁትን ስንኝ በመጻፍ ሙሉ ዝማሬውን ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በዘማሪው ስም እና በመዝሙሩ ርዕስ መፈለግ ይችላሉ።

የ ቪዲዮ ቲቶሪያል

ስልክዎት ላይ እንዴት እንደሚጭኑት እገዛ ለማየት ከፈለጉ ይህን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ

ዛሬውኑ አፕሊኬሽኑን ይሞክሩ !

ከ 3000 በላይ ዝማሪዎችን ግጥም ከ ቪዲዮ ጋር ያግኙ